YouTube

ማስታወቂያዎችን ይዟልየውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
172 ሚ ግምገማዎች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ለ12+ ደረጃ የተሰጠው
10 ቢ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ለ12+ ደረጃ የተሰጠው
የሚመከር የወላጅ ቅርብ ክትትል
የተጠቃሚዎች በይነ-ተገናኝነት እና የውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
ተጨማሪ ለመረዳት
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

ይፋዊ የYouTube መተግበሪያን በAndroid ስልኮች እና ጡባቢዎች ላይ ያግኙ። ዓለም ምን እያየ እንደሆነ ይመልከቱ -- ከተወዳጅ የሙዚቃ ቪዲዮዎች ጀምሮ በጨዋታ፣ በፋሽን፣ በውበት፣ በዜና፣ በትምህርት እና በሌሎችም ታዋቂ የሆኑ ይዘቶች። ለሚወዷቸው ሰርጦች ደንበኝነት ይመዝገቡ፣ የእራስዎን ይዘት ይፍጠሩ፣ ለጓደኞች ያጋሩ እንዲሁም በማናቸውም መሳሪያ ላይ ይመልከቱ።

ይመልከቱ እና ለደንበኝነት ይመዝገቡ
● የግል ጥቆማዎችን በመነሻ ላይ ያስሱ
● ከተወዳጅ ሰርጦችዎ የቅርብ ጊዜ ይዘቶችን የደንበኝነት ምዝገባዎች ውስጥ ይመልከቱ
● የተመለከቷቸውን፣ የወደዷቸውን እና በቤተ ቪዲዮ ውስጥ ለበኋላ የተቀመጡ ቪዲዮዎችን ይፈልጉ

የተለያዩ ርዕሶችን፣ ታዋቂ የሆኑ እና በማደግ ላይ ያሉ ይዘቶችን ያስሱ (በተመረጡ አገራት ይገኛል)
● በሙዚቃ፣ በጨዋታ፣ በውበት፣ በዜና፣ በትምህርት እና በሌሎችም ታዋቂ የሆኑ ይዘቶችን በተመለከተ ወቅታዊ መረጃ ያግኙ
● በYouTube ላይ እና በዓለም ዙሪያ ምን በመታየት ላይ እንደሆነ በአሰሳ ውስጥ ይመልከቱ
● ምርጥ ፈጣሪዎችን፣ ተጫዋቾችን እና በማደግ ላይ ያሉ አርቲስቶችን በተመለከተ የበለጠ ይረዱ (በተመረጡ አገሮች ይገኛል)

ከYouTube ማህበረሰብ ጋር ይገናኙ
● በልጥፎች፣ በታሪኮች፣ በቀዳሚዎች እና በቀጥታ ዥረቶች ከሚወዷቸው ፈጣሪዎች ጋር ግንኙነትዎን ያስቀጥሉ
● በአስተያየቶች ውይይቱን ይቀላቀሉ እንዲሁም ከፈጣሪዎች እና ሌሎች የማህበረሰብ አባላት ጋር መስተጋብር ይፍጠሩ

ከሞባይል መሳሪያዎ ይዘት ይፍጠሩ
● የእራስዎን ቪዲዮዎች በቀጥታ በመተግበሪያው ውስጥ ይፍጠሩ ወይም ይስቀሉ
● በቀጥታ ከመተግበሪያው የቀጥታ ዥረት በመጠቀም ከታዳሚዎ ጋር በአሁናዊ ጊዜ መስተጋብር ይፍጠሩ

እርስዎን እና ቤተሰብዎን የሚመጥን ተሞክሮ ያግኙ (በተመረጡ አገሮች ውስጥ ይገኛል)
● እያንዳንዱ ቤተሰብ ለመስመር ላይ ቪዲዮ የእራሱ የሆነ አካሄድ አለው። የእራስዎን አማራጮች በተመለከተ የበለጠ ይረዱ፦ የYouTube Kids መተግበሪያ ወይም አዲስ በወላጆች ቁጥጥር የሚደረግበት ተሞክሮ በYouTube ላይ youtube.com/myfamily ላይ

በሰርጥ አባልነቶች የሚወዷቸውን ፈጣሪዎች ይደግፉ (በተመረጡ አገሮች ይገኛል)
● የሚከፈልባቸው ወርሃዊ አባልነቶችን የሚያቀርቡ ሰርጦችን ይቀላቀሉ እና ስራዎቻቸውን ይደግፉ
● ከሰርጡ በብቸኝነት ለሚቀርቡ ጥቅማጥቅሞች መዳረሻ ያግኙ እና የአባላት ማህበረሰብ አካል ይሁኑ
● ከእርስዎ ተጠቃሚ ስም ጎን የታማኝነት ባጅ በማግኘት በአስተያየቶች እና በቀጥታ ውይይቶች ውስጥ በልዩነት ይታዩ

ወደ YouTube Premium ያሳድጉ (በተመረጡ አገሮች ይገኛል)
● ሌሎች መተግበሪያዎችን እየተጠቀሙ ወይም ማያ ገጹ ተቆልፎ እያለ በማስታወቂያዎች ሳይቆራረጡ ቪዲዮዎችን ይመልከቱ
● ቪዲዮዎችን በትክክል ለሚፈልጉበት ጊዜ ያስቀምጡ – ለምሳሌ አውሮፕላን ላይ ወይም በመጓጓዣ ውስጥ ሲሆኑ
● እንደ የእርስዎ ጥቅማጥቅሞች ለYouTube Music Premium መዳረሻ ያግኙ
በሄዱበት ቦታ ሁሉ ተወዳጅ ቪዲዮዎችዎን፣ ሰርጦችንና አጫዋች ዝርዝሮችን ይመልከቱ።
የተዘመነው በ
30 ሴፕቴ 2026

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
  • ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
    ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
  • ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
    አካባቢ፣ የግል መረጃ እና 9 ሌሎች
  • ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
  • ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ
  • ገለልተኛ የደህንነት ግምገማ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

160 ሚ ግምገማዎች
ሚሊዮን አሰፋ million asefa ካሳ kasa
29 ሴፕቴምበር 2026
Thank you very much. This app is the best of the best. It is a real app. But they are cheating me with the same fake app. A group of profiteers are cheating me with fake apps in Ethiopia. They are scamming me with the app, saying that the money will be sent from the United States. They have blocked my seat movement. I have never seen any money or coins and I don't know where they are. I don't have any Ethiopian phone numbers, I don't have any friends, I'm lonely. Help me. If you find any Ethiopi
8 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
ልዋም ገሬ
28 ሴፕቴምበር 2026
ፊልም ኣቋራጭ መፍጠንያ ልወጣልኝ አልችልም
1 ሰው ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Hussen Bogale
29 ሴፕቴምበር 2026
yutubi
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?

ምን አዲስ ነገር አለ

ለአዳዲስ ባህሪያት፣ ባህሪው የሚጋራበትን እና እንዴት ጥቅም ላይ እንደሚውል የሚታይበትን የምርት-ውስጥ ትምህርት እና ማሳወቂያዎች ይመልከቱ!
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ለ12+ ደረጃ የተሰጠው
የሚመከር የወላጅ ቅርብ ክትትል
የተጠቃሚዎች በይነ-ተገናኝነት እና የውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
ተጨማሪ ለመረዳት

የመተግበሪያ ድጋፍ

ስለገንቢው
Google LLC
support@google.com
1600 Amphitheatre Pkwy Mountain View, CA 94043 United States
+1 650-253-0000

ተጨማሪ በGoogle LLC

ተመሳሳይ መተግበሪያዎች